የጎንደር ሙስሊሞች በአሁኑ ሰአት በምን ሁኔታ ላይ ናቸው? ማን ምን አለ? የአብክመ እስልምና ጉዳዮች መግለጫ። #ኢስላም #gondermassacre #islam

3 years ago
2

ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች!
የጎንደር ሙስሊሞች አሁናዊ ሁኔታ
``````````````````````````````
*በአክራሪና ሽብርተኛ ክርስቲያኖች የተገደሉት የጎንደር ሙስሊሞች ቁጥር 30 ደርሷል።

*ሙስሊሞች እየተለቀሙ እየታሰሩ ነው። ለውንጀላ ዝግጅቱ ተጧጡፏል።

*ሙስሊም የፈኖ አባላት በተለዬ መልኩ እየታደኑ እንደሆነ ሰምተናል።

*መስጅዶችና የንግድ ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥፋት ለመደበቅ አሻራ ለማጥፋት እየታሞከረ ነው፤ የተሰራውን ነውር ፈመደበቅ ግን የሚቻል አይደለም።

*የሞቱትን ወገኖቻችን እስከአሁን መቅበር አልተቻለም።

*በትናንትናው ዕለት ቤት ድረስ በመሄድ ወንድም አህመድ ማሩን ገድለዋል፤ እናቱንም አቁስለዋል። ዛሬ ሃዘን ላይ ባሉ ቤተሰቦች ላይ ድንጋይ ወርውረዋል።

*መስሊሞች የደረሰባቸውን ጉዳት እንኳ በትክክል መመልከት እንዳይችሉ በቤታቸውና በመስጅዶች ውስጥ ታፍነዋል።

* የሽብር ወንጀሉ እየተፈፀመ ያለው በፋኖ፣ በሚሊሽያና በልዩ ኃይል ጥምረት መሆኑን ነዋሪዎች እየገለፁ ነው።

* በልዩ ኃይል ከለላ ሰጭነት የንብረት ዘረፋው ቀጥሏል።

*ህዝቡ በአሁኑ ሰዓት በመስጅዶች ውስጥ ተሰባስቦ ነው ያለው፤ ከተማ ላይ መዘዋወርም ሆነ የተዘረፈና የወደመ ንብረታቸውን ለመመልከት ወደ ሱቆቻቸው ያመሩ ሙስሊሞች በአክረሪ ታጣቂዎች እንዲመለሱ ተደርገዋል።

* መከላከያ ለማቆጣጣር ጥረት እያደረገ ሲሆን ያለው ኃይል ግን በቂ አይመስልም። ከተማውን በትክክል ያለማወቅም ሌላው ችግር ነው፣ ስለዚህ ችግር ከተፈጠረ በኋላ ካልሆነ ቀድሞ መከላከል የሚቻልበት ሁኔታ ያለ አይመስልም።

* የክልሉ መንግስት መግለጫ እውነታን መሸፋፈንና ሙስሊሙንም ተጠያቂ የማድረግ አዝማሚያ ተላብሶ ታይቷል። የተደራጀውን የሽብር ጥቃት ተራ የግለሰቦች ግጭት አድርጎ ለመሳል ሞክሯል።

* ሌሎች የመንግስትና የህዝብ ሚዲያዎች ዝምታን መርጠዋል።

*********
ለእናቶቻችን አላዘናችሁም፤ ለአባቶቻችን አልራራችሁም፤ ባዶ እጃቸውን ባሉ ፆመኛ ወንድሞቻችን ላይ ጭካኒያችሁን አሳይታችሁናል።
እህህህህ...
የጭፍን ጥላቻ ሰበካው ሞልቶ ፈሰሰ፤ እናም እንዲህ ያለ ትውልድ ፈጠረ።
ልባችን በሃዘን ደማ...
ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ሁኑ፤ የግፋችሁን ጥግ የሚመለከተው አምላክ የራሱ ፍርድ አለው።

#ጎንደርጭፍጨፋ
#gondarmassacar

Loading comments...