ያለእድሜ የሚመጣ የፀጉር ሽበት በቤት ውስጥ በማዘጋጀት እዴት መከላከል ይቻላል |#new_tube

3 years ago
1

#New_Tube
#ኒው_ቱብ
ያለእድሜ የሚመጣ የፀጉር ሽበት በቤት ውስጥ በማዘጋጀት እዴት መከላከል ይቻላል
Social media Link
YuoTube:https://www.youtube.com/c/NewTub
Website:https://newtubemereja.blogspot.com/
Telegram:https://t.me/newtube1
Facebook:https://www.facebook.com/newtube02
Linkedin:https://www.linkedin.com/in/new-tube-26bbab198/
Tiwtter:https://twitter.com/nutech01
#ያለእድሜ #የሚመጣ #የፀጉር #ሽበት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
👉 #መንስኤ
🔹 ከባድ ጭንቀት
🔹 ስነ ባህሪ (ዘር)
🔹 ያልተመጣጠነ ምግብ (vitamin B እጥረት) አሳ፣ የበግ ስጋ ፣እንቁላል ወዘተ….
🔹 መጥፎ ልማዶች (የአልኮል መጠጥ)
🔹 ፈሳሽ ነገሮችን አብዝቶ መውሰድ ሻይ፣ ቡና
🔹 ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን አብዝቶ መመገብ
👉 #መፍትሄ
🔹 የእግር ጉዞ
🔹 ጭማቂዎችን መጠጣት (የካሮት ጭማቂ)
🔹 የቪታሚን ይዘት ያላቸውን ምግቦች ሙዝ፣ ድንች፣ ጎመን፣ እርጎ፣ ስጋ እና ጉበት ማዘውትር
🔹 የፀጉር ዘይት የዘንባባ ዘይት ወይም የሎሚ ጭማቂ መቀባት
🔹 ከመጥፎ ልማዶች መራቅ ሲጋራ ጫት አለኮል መጠጥ የመሳሰሉትን ማስቀረት
🔹 የሂና ፓውደር +የናና ጭማቂ +ቡናና እርጎ በማዋሀድ በየ ሳምንቱ ለ 3 ሰዓት በመቀባት እና በ ሻንፖ መታጠብ ጥሩ ውጤት ያስገኛል
🔹 አንድ ኩባያ የድንች ልጣጭ +ሁለት ኩባያ ውሃ የድንቹን ልጣጭ በውሃ ውስጥ ለ 5 ደቂቃ መቀቀል ከዛም ቀዝቃዛና ቢጫ እስከሚሆን ጠብቆ ፀጉር ላይ ማፍሰስ
🔹 ሙዝ ጥጉርአዝሙድ olive oil ሙዙን በመፍጨት የተፈጨውን 1 ማንኪያ ጥጉርአዝሙድ በመጨመር በደንብ ማደባለቅ ከዛም 1 ማንኪያ የወይራ ዘይት ጨምሮ ለ1 ሰዓት ማዋሀድና ከድኖ ማስቀመጥ ከ1 ሰአት በኃላ ሽበት የሚገኝበትን ቦታ መቀባት እና ከቆይታ በኋላ መታጠብ ✅✅✅#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCr0llUo4xecu3-6iO-hkMgQ?sub_confirmation=1
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/newtube1

Loading comments...