Premium Only Content
የኩላሊት ውሀ መቋጠር
የኩላሊት ውሀ መቋጠር
✍#የኩላሊት #ውሃ #መቋጠር # (#kidney #cyst)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉👉 #የኩላሊት ውሀ መቋጠር ሲባል ትንሽ ግራ መጋባትን ሊፈጥር ይችላል፡፡ ነገር ግን የውሀ መቋጠር የትኛውም የሰውነት ክፍል ላይ እንደሚፈጥረው ሁሉ ኩላሊት ላይም በተለያየ መጠን ፈሳሽ አዘል እባጮች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡እነዚህ ውሀ የቋጠሩ ፈሳሾች መጠናቸው ከፍተኛ እስካልሆነ ድረስ ምንም የሚያሳድሩት ተጽእኖም ሆነ የሚያሳዩት ምልክት የለም
👉👉 #መንስኤዎች
👉 የኩላሊት ውሃ መቋጠር መንስኤ ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም። አንድ ንድፈ ሐሳብ እንደሚጠቁመው የኩላሊት የላይኛው ሽፋን ሲዳከም እና ከረጢት (ዳይቨርቲኩለም) ሲፈጠር የኩላሊት እጢ ማደግ ይጀምራል። ከዚያም ኪሱ በፈሳሽ ይሞላል ይለያል እና ወደ ውሃ መቋጠር ያድጋል።
👉#ምልክቶች
📌 በጎድን እና በወገብ በሆድ ወይም በጀርባ መካከል በጎን በኩል ህመም
📌 ትኩሳት
📌 ተደጋጋሚ ሽንት (ብዙ ጊዜ ወደ መጸዳጃ ቤት መሄድ)
📌 ደም የቀላቀለ ሽንት
📌 ከፍተኛ የደም ግፊት
📌 የሆድ እብጠት
👉#አጋላጭ ሁኔታዎች
📌 ሽንት መቋጠር
📌 በቂ ውሀ አለመጠጣት
📌 የኩላሊት ኢንፌክሽን መደጋገም
📌 የእድሜ መጨመር
📌 ወንድ መሆን
👉 👉#ውስብስብ ችግሮች
👉 ብዙውን ጊዜ የኩላሊት ውሃ መቋጠር ምንም ችግር አያመጣም። ሆኖም አንዳንድ ጊዜ ወደ ውስብስብ ችግሮች ሊያመሩ ይችላሉ የሚከተሉትንም ጨምሮ
📌 በውሃ ውስጥ ኢንፌክሽን
📌 ከኩላሊት የሽንት ቱቦ መዘጋት
📌 ከፍተኛ የደም ግፊት
👉#ህክምናው
📌 ቀዶ ህክምና
📌 እንዲሁም ስኬለሮቴራፒ (ፈሳሹ ተመጦ እንዲወጣ ማድረግ)
👉👉 #መታከም #ባለበት #ጊዜ #ህክምና #ቢዘገይ #ምን #ሊያስከትል #ይችላል?
📌 የተወሳሰበ የኩላሊት ኢንፌክሽን
📌 የኩላሊት ስራ ማቆም
📌 ለመሽናት መቸገር
📌 የደም ግፊት መጨመር
✅✅✅#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCr0llUo4xecu3-6iO-hkMgQ?sub_confirmation=1
የቴሌግራም ቻነሌን ይቀላቀሉ
https://t.me/newtube1
-
17:25
BlackDiamondGunsandGear
1 day agoCustom Building the Cheapest MP5
29.5K1 -
2:07:20
BEK TV
1 day agoTrent Loos in the Morning - 11/06/2025
28.5K1 -
8:10
The Shannon Joy Show
19 hours agoShould we even VOTE anymore?
29.4K37 -
59:34
Dialogue works
1 day ago $0.03 earnedMohammad Marandi: It’s WAR: Iran’s Supreme Defense Council ACTIVATES –Hezbollah REFUSES to Surrender
60.7K14 -
10:23
TheSaltyCracker
19 hours agoMuslims Immediately Threaten New Yorkers After Zohran Win
59K487 -
18:40
Actual Justice Warrior
19 hours agoMamdani Pledges To DESTROY New York
41.1K101 -
28:53
iCkEdMeL
19 hours ago $0.06 earnedBREAKING: 9 DEAD After UPS Plane BURSTS Into Fireball at Louisville Airport
45.6K8 -
20:52
Professor Nez
22 hours agoThe TRUTH is Actually WORSE than we Thought...
28.9K33 -
8:59
MattMorseTV
21 hours ago $0.10 earnedTrump’s DIRE WARNING to the Senate GOP.
85.9K93 -
2:13:33
Side Scrollers Podcast
23 hours agoAsmongold SUED for Emotional Distress + Hasan REJECTED+ INSANE Plane Crash + More | Side Scrollers
98.3K30