ምነኛ ታደለ ግጥም 003

5 years ago
1

ለማንኛዉም ነገር ወሳኙ ጠባይ ነዉ ጠባይ የሌለዉ ዛሬን ሊያድር ይችላል ነገር ግን ነገን አይዘልቅም ምንም ማንም ከማንም አይበልጥም ሁሉም አፈር ነዉ አትሳሳት ሁላችንም ፈራሽ ነን ጠባይ የሰጠዉ ሰው ምነኛ ታደለ ግን አራት ነጥብ

Loading comments...