ሰላም ለአእጋሪከ…መልክአ ቅዱስ ሚካኤል

3 years ago
3

ሰላም ለአእጋሪከ በክነፈ ነፋስ እለ ይረውፃ አብያተ ግፉዓን የሐውፃ።
ሚካኤል የዋህ ወኅሩም እምነ ዓመፃ ተኖለውአእጋርየ ለፍኖተ ስህተት እምዳኀፃ ወኀበ ምድረ ጽድቅ ምርሐኒ አብላዕ ሠረፃ።

ደብረሲና አርማንያ ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ ቤተክርስቲያን ሐምሌ 25 የነበረው የዋይዜማ ሥነ ሥርዓት እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ አገልጋዮቹ ከፊታቸው የሚነበበው ድካም አልነበረም ደስታቸው በጣም ያበረታ ነበር አገልግሎታቸውን በእውነት ደስ ያሰኛል
ይህንን ድንቅ ተአምር ለማየት የምትፈልጉ የፊታችን ኅዳር 25 በቦታው ላይ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ የቦታው አድራሻ ሊንኩ ላይ አስቀምጬላችኋለው👇👇👇👇👇👇👇
https://goo.gl/maps/enTYGJV1wqZG8ecv9

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCaLG...
Follow ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫ on social media:
►Facebook : https://www.facebook.com/FetuneRediet
►Telegram : https://t.me/Fetune_Rediet_23

ተዓምረኛው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ምስለ ስዕል በደብረ ሲና አርመንያ
#melkakedusmikael
#melka_mikeal
#መልከአ ቅዱስ ሚካኤል
#ቅዱስ_መርቆርዮስ
#መርቆርዮስ
#KidusMerkorios
#Merkorios
ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ
አርማንያ መርቆሬዎስ
ደብረሲና ቅዱስ መርቆሬዎስ
#Armanyakedusmerkorios
#debresina
#debresinakedusmerkorios
#ንግስ #መዝሙር #ተዋህዶ

Loading comments...