ሥዕሉ ከጀርባ ሲዘል ተመልከቱት...ድንቅ ተአምር //መርቆሬዎስ አጽነነ ሰማያተ...//ጋሹ አምባ //ደብረሲና// አርማንያ

3 years ago
2

ደብረሲና አርማንያ ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ ቤተክርስቲያን ሐምሌ 25 የነበረው የዋይዜማ ሥነ ሥርዓት እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ አገልጋዮቹ ከፊታቸው የሚነበበው ድካም አልነበረም ደስታቸው በጣም ያበረታ ነበር አገልግሎታቸውን በእውነት ደስ ያሰኛል
ይህንን ድንቅ ተአምር ለማየት የምትፈልጉ የፊታችን ኅዳር 25 በቦታው ላይ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ የቦታው አድራሻ ሊንኩ ላይ አስቀምጬላችኋለው👇👇👇👇👇👇👇
https://goo.gl/maps/enTYGJV1wqZG8ecv9

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCaLG...
Follow ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫ on social media:
►Facebook : https://www.facebook.com/FetuneRediet
►Telegram : https://t.me/Fetune_Rediet_23

ተዓምረኛው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ምስለ ስዕል በደብረ ሲና አርመንያ

#ቅዱስ_መርቆሬዎስ
#መርቆሬዎስ
#KidusMerkorios
#Merkorios
ጋሹ አምባ ቅዱስ መርቆሬዎስ
አርማንያ መርቆሬዎስ
ደብረሲና ቅዱስ መርቆሬዎስ
#Armanyakedusmerkorios
#debresina
#debresinakedusmerkorios
#ንግስ #መዝሙር #ተዋህዶ

Loading comments...