Ethio 360 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወይስ የማፊያ መንገድ? ብ ሳሙኤል የተሻወርቅ ምንባብ ብሩክ ይባስ

5 years ago
12

የአየር መንገዱን አስገራሚ የጉድጓድ ኪራይ እዳስሳለሁ። ያልተሰማውን የኬቴሪንግ ምዝበራ ለመቃኘት እሞክራለሁ። ሊገታ ያልቻለው የሻንጣ ስርቆት ጨምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የተደበቀበትን አገር እንደ ምጻዓት ቀን የሚያርደውን ዓለም ዐቀፍ ውንብድናም በጨረፍታ አሳያለሁ።

Loading comments...