በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ 11.5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የኮሮና ቫይረስ መከላከለያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።