Ethio 360 New April 21 Thusday 2020

5 years ago
8

በኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ የተያዙ ዜጎች ቁጥር 114 ደረሰ።
በ745 ሰዎች ላይ የተደረገው የቤተ ሙከራ ምርመራ ሶስት ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን አመልክቷል ብሏል የጤና ሚኒስቴር ሪፖርት።

በወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት መካከል ልዩነት ተፈጥሯል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን ሰብሳቢው ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ለኢትዮ 360 ገለጹ።

በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በአስቸኳይ መፍትሄ ካልተሰጠው ከባድ የከፋ አደጋ ሊከሰት ይችላል ሲሉ በሊባኖስ እኛ ለኛ በስደት ማህበር አባላት ለኢትዮ 360 ገለጹ።

በደቡብ ወሎ መቅደላ ከተማ በተነሳ ግጭት ሶስት የፖሊስ አባላትና ሁለት ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...