የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዱባይ ያደረሳቸው ኢትዮጵያውያን ሳይመለሉ 40 ቀን ሞላቸው የጠቅላይ ሚኒስቴሩ የፕሬስ ሴክሪተርያት ሀላፊው መረጃው የለይኝም አሉ።