Ethio 360 News April Friday 3 2020

5 years ago
8

* በሶማሌ ክልል ምክር ቤት ከተነሳው ግጭት ጋር ተያይዞ ከተማዋ በርካታ ቁጥ ር ባለው ልዩ ሃይል እየተጠበቀች መሆኑን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
* በቤንሻንጉል የመተከል ግልገል በለስ አካባቢ ዛሬ በተኩስ ሲናጥ መዋሉን የኢትዮ 360 ምንጮች ገለጹ።
* የኦሮሞ ነጻነት ግንባር/ኦነግ/ና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ለቀጣዩ ምርጫ ለመዘጋጀት አስፈላጊውን ነገር ሁሉ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ።
* በኢትዮጵያ ያየኮርና ቫይረስ ቁጥሩ እያሻቀበ ነው ። በ24 ውስጥ በቤተሙከራ ምርመራ ከ74 ሰዎች መካከል ስድስቱም ላይ ተገኝቷል። ቁጥሩ 35 ደርሷል።
* የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል በተደረገው የድጋፍ ጥሪ እስካሁን 197 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ።

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...