አደጋ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ይህ ዓለም ዓቀፍ ችግር ሲደረብበት በሀገራችን ህብረተሰብ ላይ ኪሰራው የከፋ ሊያደርገው ይችላል ዶ/ር አስፋው ይልማ

5 years ago
8

አደጋላይ በወደቀውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ይህ ዓለም ዓቀፍ ችግር ሲደረብ በሀገራችን ህብረተሰብ ላይ ኪሰራው የከፈ ሊያደርገው ይችላል ሲሉ ስጋታቸውን ገልዋል።
የኮረና ቫይረስ እንደተከሰተ ተያያዥ ችግሩን በተመለከተ በማህበራዊ መገናኛ ብዙህን ላይ ስጋታቸውን ገለጸው እንደ ነበር የሚናገሩት ባለሙያው አሁን እየተወሰዱ ያሉት እርምጃዎች ተገቢ ቢሆኑም ለዓመታት ሊሻግሩ የሚችሉ ችግሮችን ያስከተላሉ ሲሉ ይጠቅሳሉ።

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...