ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ...ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ኪዳነ ምህረት...| nehase 16 @ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

3 years ago
1

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የጾመ ፍልሰታ ሱባኤ ፍጻሜ አደረሳችሁ፡፡ እመቤታችን በኪዳኗ ከፈጣሪያችን ዘንድ ታማልደን ታስታርቀን በምህረት ኪዳኗ ከገሀነም ታድነን፡፡
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የነሐሴ 16 ሥርዓተ ማኅሌት በደብረዘይት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን 2014፡፡
ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ

#ፍልሰታ
#felseta
#kidanemehret

Loading comments...