ደብተራ ፍጽምት ...የነሐሴ ኪዳነ ምህረት ወረብ

3 years ago
2

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የጾመ ፍልሰታ ሱባኤ ፍጻሜ አደረሳችሁ፡፡ እመቤታችን በኪዳኗ ከፈጣሪያችን ዘንድ ታማልደን ታስታርቀን በምህረት ኪዳኗ ከገሀነም ታድነን፡፡
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የነሐሴ 16 ሥርዓተ ማኅሌት በደብረዘይት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን 2014፡፡
ደብተራ ፍጽምት

#ፍልሰታ
#felseta
#kidanemehret

Loading comments...