መንግሥቱ ዘለዓለም ወምኩናኑኒ ለትወልደ ትውልድ | Mengestu Zelealem Wemekunanuni |

3 years ago
4

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የጾመ ፍልሰታ ሱባኤ ፍጻሜ አደረሳችሁ፡፡ እመቤታችን በኪዳኗ ከፈጣሪያችን ዘንድ ታማልደን ታስታርቀን በምህረት ኪዳኗ ከገሀነም ታድነን፡፡
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የነሐሴ 16 ሥርዓተ ማኅሌት በደብረዘይት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን 2014፡፡
መንግሥቱ ዘለአለም ወምኩናኑኒ ለትወልደ ትውልድ
#ፍልሰታ
#felseta
#kidanemehret
#አመላለስ

Loading comments...