ጽፍዓት … አስመ ለዓለም ዘነሐሴ ኪዳነ ምህረት...አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ በላዕሌኪ ፃኢ እምሊባኖስ እኅትየ መርዓት

3 years ago
2

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የጾመ ፍልሰታ ሱባኤ ፍጻሜ አደረሳችሁ፡፡ እመቤታችን በኪዳኗ ከፈጣሪያችን ዘንድ ታማልደን ታስታርቀን በምህረት ኪዳኗ ከገሀነም ታድነን፡፡
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የነሐሴ 16 ሥርዓተ ማኅሌት በደብረዘይት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን 2014፡፡
ጽፍዓት … አስመ ለዓለም ዘነሐሴ ኪዳነ ምህረት...አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ በላዕሌኪ ፃኢ እምሊባኖስ እኅትየ መርዓት
#ፍልሰታ
#felseta
#ጽፍዓት
#kidanemehret
ምልጣን፦ {ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር፤ኀደረ ላዕሌሃ፤ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ፤ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪሃ}

Loading comments...