ሰላም ለዝክረ ስምከ...በሊቃውንት የተሞላው ሥርዓተ ማኅሌት

3 years ago
3

ጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል በዓል በደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት እና ሊኧቃውንት የተገኙበት አስደናቂ የበዓል ዋይዜማ ነበረ
©️ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫ || 2014 ||
መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ተጸውዖ ዘቀደመ: በአፈ አምላክ አዳም እንበለ ይሰመይ ስመ: ሩፋኤል ምልዓኒ ወወስከኒ ዳግመ: መንፈስ ቅዱሳዌ አዕምሮ እንተ ይፈሪ ሰላመ: ወአምላካዌ ጥበበ ዘየአዱ አቅመ፡፡

Loading comments...