በቃ ከተባለ የተፈጠረ ክስተት.....ይትፌነዉ ለሣህል ኀበ ደብረዘይት እም ልዑል

3 years ago
4

ሊቃነ ጳጳሳት እና ሊቃውንት ከሁሉም ቦታ መጥተው የነበረበት አስደናቂ የጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በዓል በደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
በቃ ሲባል መቆም ሥርዓት ነው ነገር ግን በምስጋና መሀል ተመስጦ እና በደስታ እግዚአብሔርንም ሆነ ቅዱሳንን ማመስገን ደግሞ ያለ ነው ሲበዛ ግን ወደ ስጋ ደስታ ይሄዳል እንዳይሄድ አባቶች በቃ ይላሉ ይህንንም ማክበር አለብን ለእኛ ደስታ ሳይሆን የምናመሰግነው እግዚአብሔርን ነው እና ደስታው ወደ ስጋችን እንዳይሄድ እንጠንቀቅ፡፡ ነገር ግን በተመስጦ እግዚአብሔርን በማመስገን ከመጣ ደስታ ቆጥሬዋለሁ ቀሪውን ሙሉ ቪዲዮውን ስታዩት ይገባችኋል፡፡

Loading comments...