" ጽፍዓት "ሊቃነ ጳጳሳቱን እና ሊቃውንቱን እዩልኝማ እንዴት ደስ እንደሚሉ…እስመ ለዓለም ዘጳጉሜ ቅዱስ ሩፋኤል

3 years ago
11

እስመ ለዓለም
ዑራኤል ወሩፋኤል: አስተምሕሩ ለነ በስኢል: ወበትህትና ኀበ ውእቱ ነበልባለ ኃይል አመ ይመጽእ በክብር: ምስለ ብዙኅ ስብሐት ወኃይል: ንርከብ ድኅነተ በዘአሜሃ ቀመር: በዐውዱ ፍጹም ዘኢይትነገር፣ ንዕርር ፍሥሐ በሐዳስ ምድር።
#ጽፍዓት

Loading comments...