ሰላም ለጒርዔኪ...ሊቃውንት የተገኙበት የመስከረም ብዙኃን ማርያም ሥርዓተ ማኅሌት

3 years ago
4

ሊቀ ጠበብት ሰሎሞን እና ሌሎችም ሊቃውንት የተገኙበት የመስከረም ብዙኃን ማርያም ሥርዓተ ማኅሌት በደብረዘይት ቃጂማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን 2015 ዓ.ም

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ https://www.youtube.com/channel/UCaLG...
Follow ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫ on social media:
►Facebook : https://www.facebook.com/FetuneRediet
►Telegram : https://t.me/Fetune_Rediet_23

#ethiopia

#መልክአ ማርያም
ሰላም ለጒርዔኪ ሠናይ እምወይን፤ በከመ ይቤ ሰሎሞን፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ብርሃን፤ ክድንኒ ገርዜነ ጸጋ ኢያዕጽበኒ ዕርቃን፤ ዘኢአነምዎ ጠቢባን በኪን።
ዚቅ
በከመ ይቤ ሰሎሞን በእንተ ማርያም፤ ንዑ ንትፈጋዕ ወኢይኅልፈነ ጽጌ ደመና፤ መስቀል ዘዮም አብርሃ በስነ ማርያም፤ ጴጥሮስኒ ሰመያ እመ ብርሃን፤ ጳውሎስኒ ይቤላ ደብተራ ግዕዛን፤ አጽገዩ ሕዝበ ወመሐይምናን፤ በቤተ መርዓ ተመልዑ ክርስቲያን።

Loading comments...