አርማሽ ነው!

3 years ago
2

ተግተሽ ለፍተሽ በህይወት እሳት ተጠብሰሽ ያመጣሽውን ጠባሳ በጭራሽ አትፈሪበት።

አንቺን ለመጉዳት ከሞከረው የህይወት ነበልባል የበለጠ የጥንካሬሽ ፣ የትጋትሽ አርማሽ ነው፡፡

በሚቀጥለው እስክንገናኝ ሰላማችው ይብዛልኝ::

ተነሳሽነት ወይም መንፈስን የሚያነቃቁ ንግግሮች

Motivation in Amharic

Inspiration in Amharic

++++++ Please LIKE and SUBSCRIBE ++++++++

For more information or need help

Telegram - @kminspiration
Gmail - [email protected]

Loading comments...