Premium Only Content
This video is only available to Rumble Premium subscribers. Subscribe to
enjoy exclusive content and ad-free viewing.
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መዝሙር - Ethiopian National Defence force Anthem - የኩሩ ህዝቦች መኖርያ
3 years ago
12
👉 የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መዝሙር💚💛❤💪💪💪
የኩሩ ህዝቦች መኖርያ የህብረ ብሄር ቡቃያ
የሠላም ተምሳሌት አርማ የቀለሞች ህብር ኢትዮጵያ
በደም አሻራሽ አትመው ህዝቦች ለሠጡን አደራ
ለህገ-መንግስታችን ክብር ታጥቀን ቁመናል በጋራ
የአበው የአርበኝነት ቅርስ የነፃነት ገድል ፋና
ወደ ትውልድ ተሸጋግሮ ወረሶት ፀንቷል እንደገና
ምድራዊ ፈተና በዝቶ ዙርያው ቢነድ በጎመራ
ጥሰነው እናልፈዋለን የማይሞት ታሪክ ልንሰራ
ህዝብ ነው ሃያል ክንዳችን ሠላም ልማት ነው ቋንቋችን
የመፈቃቀድ አንድነት እኩልነት ነው ዜማችን
የማንጨበጥ ነበልባል እሳት ነን ለጠላታችን
ፍሙ ከርቀት ይፋጃል ብረት ያቀልጣል ክንዳችን
ኢትዮጵያ በኛ ደም ደምቃ በአፅማችን ፍላፅ ተማግራ
እንደታፈረች እንድትኖር ከዘመን ዘመን ተከብራ
ከመሞት በላይ እንሙት ደማችን ሺህ ጊዜ ይፍሰስ
አየር አፈሯ ይባረክ ምንጊዜም ስሟ ይታደስ ፡፡
****
ክብር ለሃገር መከላከያ ሰራዊታችን !
Loading comments...
-
19:31
Liberty Hangout
3 days agoAnti-Trumpers Repeat CNN Talking Points
1.07K32 -
27:41
DeVory Darkins
1 day agoMarjorie Taylor Greene STUNNED after Trump pulls her endorsement
12K140 -
32:41
Tactical Advisor
1 hour agoNew Red Glock? | Vault Room Live Stream 045
5.09K1 -
LIVE
Major League Fishing
3 days agoLIVE! - Fishing Clash Team Series: Summit Cup - Day 1
1,350 watching -
4:38
Talk Nerdy Sports - The Ultimate Sports Betting Podcast
2 hours agoNFL SUNDAY — Top 10 Locks You NEED to See (Nov 17)
11.3K -
18:03
Nikko Ortiz
1 hour agoNikko Ortiz Night Routine...
3.42K3 -
21:37
Forrest Galante
14 hours ago6 Deadly Sea Monsters That Actually Exist
101K6 -
LIVE
JdaDelete
2 hours ago $0.31 earnedElden Ring | First Playthrough Episode 10
84 watching -
8:10
MattMorseTV
22 hours ago $59.99 earnedDemocrats caught COLLUDING with Epstein.
66.2K122 -
2:05:50
Pepkilla
2 hours agoBreakfast First ~ Camo Grind Call Of Duty Black Ops 7
3.82K1