Premium Only Content
በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው "ድርድር" ወይስ "ንግግር"?
ከአሸባሪዎች ጋር መነጋገር እንጂ መደራደር አይቻልም! ድርድር በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሠረተ ነው። ህወሓት ከኢትዮጵያ መንግስት የሚጠይቀው እንጂ የሚሰጠው ነገር የለም። ከኢትዮጵያ መንግስት አገልግሎት፣ እርዳታ፣ ዕውቅና (ስልጣን/ምህረት)፣... ወዘተ ይጠይቃል። በአንፃሩ ህወሃት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው/የሚነፍገው ነገር ቢኖር ሽብርና ጦርነት ነው። ስለዚህ የህወሓት መደራደሪያ ሃሳብ "የምፈልገውን ነገር ካልሰጣችሁኝ አሸብራችኋለሁ፣ ጦርነት አስነሳለሁ፣ እርዳታ በመከልከል ርሃብ እፈጥራለሁ፣ በውሸት ክስና ስም ማጥፋት አዋርዳችዋለሁ፣... ወዘተ የሚል ነው። የኢትዮጵያ መንግስት የመደራደሪያ መርሆዎች ደግሞ "የግዛት አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና ህገመንግስታዊ ስርዓት" የሚሉት ናቸው። ህወሓት የሚጠይቃቸው ነገሮች በሙሉ እነዚህን መሠረታዊ መርሆዎች ይፃረራል። በሌላ በኩል ከሦስቱ የድርድር መርሆች አንዱ እንኳን ከተጣሰ የመንግስት ህልውና አደጋ ላይ ይወድቃል። የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት ማስከበር ከተሳነው፣ እንዲሁም ህገመንግስታዊ ስርዓቱን ማስከበር ከተሳነው የመንግስት ህልውና ያከትማል። ህወሓት ደግሞ ከስያሜው ጀምሮ የኢትዮጵያን ግዛት አንድነት ይፃረራል። በኤርትራ ላይ ጥቃት በመፈፀም፣ እንዲሁም በጦርነቱ ሂደት ከግብፅ ጋር በማበር የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፃረር ተግባር ፈፅሟል። ከዚህ በተጨማሪ ከጦርነቱ በፊት ህገወጥ የጨረቃ ምርጫ በማድረግ ህገመንግስታዊ ስርዓቱን የሚፃረር ተግባር ፈፅሟል። በመሆኑም የህወሓትን የመደራደሪያ ሃሳቦች መቀበል የኢትዮጵያ አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና ህገመንግስታዊ ስርዓት ያፈርሳል። ከህወሓት ጋር መነጋገር እንጂ መደራደር አይቻልም። የንግግሩ ዓላማና ፋይዳ በዋናነት ህወሓት ትጥቅ በሚፈታበት ጉዳይ ማዕከል ያደረገ ይሆናል።
-
LIVE
The Big Mig™
2 hours agoTrump, 2020 Was Rigged & Stolen, We Have It All!
5,009 watching -
1:03:17
MTNTOUGH Podcast w/ Dustin Diefenderfer
1 hour agoMike Hernandez: Near Death Crash and Self-Reliance Secrets | MTNPOD #139
31 -
1:40:14
Graham Allen
3 hours agoDid NEWSOM Just Admit He’s Running?? Did Trump Just Endorse Vance 2028?! + Zohran Is Going To DESTROY NYC!!
90K27 -
LIVE
Matt Kohrs
14 hours agoUS China Trade Deal, Records Highs & The Week Ahead || Live Day Trading
565 watching -
LIVE
Wendy Bell Radio
6 hours agoTaking Out The Trash
7,354 watching -
10:45
NewsTreason
13 hours agoHealth Spotlight: Krill Oil vs Fish Oil with Dr. Chad Walding, Co-founder, NativePath
11K8 -
7:07
SpartakusLIVE
2 hours agoHacker BANNED LIVE in streamer match
5.91K4 -
1:07:00
Chad Prather
1 day agoFinding Peace, Purpose, and Power in a Hostile Age
71.5K47 -
1:24:46
Game On!
19 hours ago $5.71 earned2025 Sports Equinox Betting Preview!
29.8K2 -
32:51
The Why Files
3 days agoCIA Time Travel Secret | The Grays Are Future Humans
39.1K46