Premium Only Content
🛑 ርህርተ ህሊና ማርያም| ቀሲስ መሰለ ገብረማርያም | Kesis Mesele G/Maryam| New Ethiopian Orthodox Mezmur
#ርህርህተ_ህሊና_ማርያም_አዲስ_ዝማሬ_ርህርህተ_ህልና_ዘወለዱኪ_ኢያቄም_ወሃና_ሰሚዕካ_ዘይትምኖ_መዝሙር
#ማርያም #ማርያም_ርህርህተ_ህሊና
#Mezmure_Orthodox_Eritrea
#Mezmure_Orthodox_Ethiopia
ርህርህተ ህሊና ማርያም| ቀሲስ መሰለ ገብረማርያም | Kesis Mesele G/Maryam| New Orthodox Mezmur
================++++++++=====================
🌹ርህርተ ህልና🌹
====++======
ርህርተ ህልና ማርያም(3)
ማርያም ርህርተ ህልና
ዘወለዱኪ ኢያቄም ወሃና
--------------
ከአባትዋ ኢያቄም ከእናትዋ ሃና
በብስራተ መልኣክ ተፀንሳለችና
በቅዱስ ሩኳቤ በጥሩ ስብእና
እምሊባኖስ እመ ብርሃን ተወልዳለችና
-------------
ድንግል በድንግልና አምላክን ፀንሳለችና
ድንግል በድንግልና አምላክን ወልዳለችና
--------------
ቀድሞ በብፅእና ስለተወለደች
በሶስተኛ አመትዋ ቤተ መቅደስ ገባች
ህብስት ሰማያዊ እየተመገበች
ፅዋ ሰማያዊ ድንግል በክብር እየጠጣች
--------------
ድንግል በድንግልና አምላክን ፀንሳለች እና
ድንግል በድንግልና አምላክን ወልዳለችና
--------------
አስራ ሁለት አመት ቤተ መቅደስ ኖረች
ከመላእክት ጋራ እየተጫወተች
ክፉዎችን አጋንትን ድል እያደረገች
መፃሕፍትን ሁሉ ድንግል እየመረመረች
--------------
ድንግል በድንግልና አምላክን ፀንሳለች እና
ድንግል በድንግልና አምላክን ወልዳለችና
--------------
ድንግል በድንግልና አምላክ ትፀንሳለች
ከሚል አንቀፅ ደርሳ እየተገረመች
አምላክ ካደረሰኝ ከዚህች ዘመን
ብላ ተመኝታለች ድንግል ገረዷ ለመሆን
-------------------
አምላክም ከሰማይ አይቶ ንፅህናዋን
ሀርንና ወርቁን እያስማማች በእጇ
ውሀ ስትቀዳ በለጋ እድሜዋ
መለኮታዊ ቃል እግዚአብሔር አደረ በሆዷ
--------------
ድንግል በድንግልና አምላክን ፀንሳለች እና
ድንግል በድንግልና አምላክን ወልዳለችና
ዝማሬ መላእክቲ የስምዐልና ስብሃት ይኩኖ ጎይታ ምስ ወላዲቱ እመብርሃን።
==============+++++++++++++++=================
#ZEMARIT MESKEREM WOLDE #ዘማሪት መስከረም ወልዴ #የተሻለ ነገር #YETSHALENEGER #AMEN TUBE #ortodox
#Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ @godolyastube4733
#EriOrthodox @eriorthodox @eriorthodox5494
#Debesay_/ደበሳይ Ortodox Tewahido Mezmure @DebeseyOrthodoxMezmur
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube @-haddiszema
HDMONA NEBARIT @HDMONANEBARIT
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ @finotetsidk
Mezmur Ahadu @mezmurahadu324
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን @gereemunentertainment
Neshnesh Tv @neshnesh_show
@quanquayeneshmezmurbet6204 Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Zemari Bereket Tikue official @zemariberekettikueofficial7354
Eri-TV, Eritrea (Official) @EriTVEritreaOfficial
Mdre Canaan ምድረ ከንኣን @Mdrecanaan
EOTM @eotm1
zomay channel @zomaychannel
-
Adam Does Movies
9 hours agoBest Action Movies! - Live
10K1 -
LIVE
Badlands Media
18 hours agoThe Narrative Ep. 49: The Trump Doctrine
3,690 watching -
LIVE
This is the Ray Gaming
1 hour agoThe Fire Rises | Rumble Premium Creator
64 watching -
LIVE
Joker Effect
2 hours agoDRAMA NEWS! KICK CRINGE AWARDS?! LONEWOLF INTERVIEW!??? !Shock in Chat for details. RECIEPTS HERE!
303 watching -
1:09:13
Sarah Westall
3 hours agoThe Psychological Warfare Behind the Headlines w/ Mike Robinson
9.91K -
2:18:57
vivafrei
14 hours agoEp. 294: Pipe Bomber Caught? Pfizer Fraud before Appeals! Venezuela Boat Strikes! EU v. Elon & MORE!
196K121 -
LIVE
EricJohnPizzaArtist
2 days agoAwesome Sauce PIZZA ART LIVE Ep. #72: John Lennon
212 watching -
LIVE
meleegames
3 hours agoSteam Roulette Sunday! - Chaos Is Back in Town
60 watching -
LIVE
Akademiks
4 hours agoOffset and Steffon Diggs squabbled in the Club? Fif on Warpath still vs Diddy. NLE Choppa vs YB pt2?
942 watching -
2:32:02
Laura Loomer
5 hours agoEP159: The Pentagon Press Corps Gets LOOMERED
23K24