በአማራ ሞት ላይ አብኖች እየተሾሙ ነው !! " ...ምዕራባውያኑ ወደው ሳይሆን በግታቸው ይደግፉናል " ሻ/ቃ ዳዊት

2 years ago
18

የአማራ ትግል የምዕራባውያን ድጋፍ የለውም የሚባለው ስህተት ነው። የአማራ ትግል ፍሬ ካፈራ፣ ሀይል መፍጠር ከቻለ ምዕራባውያኑ ወደው ሳይሆን በግዴታቸው የአማራን ትግል ይደግፉታል። ደግሞም የምዕራባውያንን ጥቅም እና የአማራን ጥቅም አስተሳስረን ለመስራት አቅሙም፣ ፍላጎቱም አለን።

Loading comments...