"የሀረሪ ሙዚቃ ምት እና ክወና" ዙሪያ የተደረገ ጥናት በአ.አ ባህልና ኪነጥበብ ቢሮ |A study on Harari's music beat and operation

2 years ago

"የሀረሪ ሙዚቃ ምት እና ክወና" በሚል ርዕስ የአዲስ አበባ ባህል ፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ከተለያዩ የኪነጥበብ መምህራን በተወጣጡ ቡድን ሀረር ላይ የተደረገውን ጥናት ግንቦት 2015 ዓ.ም. በብሔራዊ ትያትር የተለያዩ የሀረሪ አርቲስቶች እና የሀረሪ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አመራሮች በተገኙበት ጥናቱ የቀረበበት ፕሮግራም

Loading comments...