በአማራ ክልል በፍጥነት እየተዛመተ የሚገኘውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል የመከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀምሯል፡፡