በነሐሴ ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 140 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።