NEWS ምሬ ወዳጆ ለገዥው መንግሥት ምላሽ ሰጠ፣ለኢትዮጵያ የግዜ ገደቡ አይራዘምም ተባለ፣ትምህርት ቤት በተወረወረ ቦንብ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፣05/04/24

1 year ago
314

ምሬ ወዳጆ ለገዥው መንግሥት ምላሽ ሰጠ፣ለኢትዮጵያ የግዜ ገደቡ አይራዘምም ተባለ፣
ትምህርት ቤት በተወረወረ ቦንብ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፣ በማላዊ የታገቱ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ዶላር ተጠየቁ፣ የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጥ ታገደ፣ የመቀሌ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች አመፁ፣ የራይድ አሽከርካሪው ተገደለ፣ አጭበርባሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፣ የድሬዳዋ ተማሪዎች ተሰቃዩ፣ አገዛዙ ጦር ዘራፋ ፈፀመ፣ የምክር ቤት አባሎቹ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 05/04/24

Loading comments...