Premium Only Content
ሰምና ወርቅ ፡ ጋሼ ሰማኸኝ ዩኒቨርስ አንተነህ
ጨዋታው አሁንም አልገባህምን ?
"ዩኒቨርሱ አንተ ውስጥ ነው " ነው የሚሉህ። ወደዚያ የሚወስደው ጌትዌይ ደግሞ በብላክ ሆሉ ውስጥ ለውስጥ ዳርክ ፓርቲክሎቹን አቆራርጦ ነው እያሉ ነው - ገቢቶ?😯 ... ከዚያ በኋላ በውስጥህ አለ ከሚሉት?ዘጠኝ ዳይሜንሽኖች ወይም ኦልተርኔቲቭ ሪያሊቲዎችን (ዐለማት) ሞንስተሩ ኩኪውን (የራሱን ስትሮንግ ማን ስፒሪት) ደባልነት በውስጥህ ጭኖልህ ለዘልዐለም ከአንዱ ዐለም ወደሌላው እየዘለለ መኖር ይችላል ነው ሚሉት። ስለዚህ ወንድሜ ሆይ ቋንቋቸው ተረዳ ኮስሚክ እኒርጂህን ትፈትሽ ወይም ይፈትሹልህ ዘንድ ሀሳብ ሲያቀርቡልህ ወይም "ክራይስት ኮንሺየስነስ" ያስፈልግሃል ሲሉህ እመነኝ የመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ክርስቶስ አይደለም ይልቁኑ ሳትገላመጥና ጥያቄዎች ሳታበዛ የምትችለውን ሁሉ አቅምህን ተጠቅመና ወደኋላ ሳታይ ሩጥ _ግድየለም ሩጥ። ሪዋየር አርገው ከፈጣሪ አባትህ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ cutoff አርገው ከጋለሞታዋ ጋር ሊያቆሯኙህ ነው ።
ልብ ያለው የለም እንጂ ሃይማኖት ለጆሮ የሚጣፍጥ ሳይንስ እና ፍልስፍና መስሎ መጥቷል....ግድየለም ለራስህ ስትል ሩጥ
አንተ ነፃ አውጪ ክርስትናህን ንቀህ ትተህ ሳለ ባለአንድ ዐይናማው ዐመፀኛ የስዲያብሎስ ጭፍራ ጭራሽ እንደክርስቲያን እየተናገረ ዛሬ በደጅህ ነው ።
"Now I become death destroyer of worlds" J R Openhimer
ዲስትሮየር ኦፍ ዎርልድስ ..ኢንሳይድ ዩ
-
1:03:23
Tactical Advisor
17 hours agoNew Gun Unboxing | Vault Room Live Stream 044
255K40 -
19:12
Robbi On The Record
18 hours ago $22.59 earnedThe Loneliness Epidemic: AN INVESTIGATION
83.1K103 -
14:45
Mrgunsngear
1 day ago $144.91 earnedFletcher Rifle Works Texas Flood 30 Caliber 3D Printed Titanium Suppressor Test & Review
143K34 -
17:17
Lady Decade
1 day ago $12.09 earnedMortal Kombat Legacy Kollection is Causing Outrage
94.4K23 -
35:51
Athlete & Artist Show
1 day ago $14.16 earnedIs Ryan Smith The Best Owner In The NHL?
101K17 -
22:56
American Thought Leaders
2 days agoCharles Murray: I Thought Religion Was Irrelevant to Me. I Was Wrong.
82.6K61 -
36:22
Brad Owen Poker
19 hours agoGIGANTIC $17,000+ Pot In BOBBY’S ROOM! TRAPPING Top Pro w/FULL HOUSE!! Big Win! Poker Vlog Ep 326
85.2K14 -
3:53
GreenMan Studio
1 day agoRUMBLE RUNDOWN: DREAM HACK SPECIAL W/Greenman Reports
68.1K17 -
1:28
Damon Imani
2 days agoThey Laughed at Trump’s Cognitive Test — Damon Made Them REGRET It!
64.5K43 -
9:14
Freedom Frontline
1 day agoAdam Schiff PANICS As Eric Schmitt Exposes His Dirty Lies LIVE
43.6K87