ጄኔራሉ ትጥቅ አልፈታንም ፍቱ ያለንም አካል የለም አሉ፣150 ሺህ ዶላር የተጠየቀባት ታጋች ተለቀቀች፣ በረከት ስምኦን ከአገር ወጣ፣06/05/24

Streamed on:
1.08K

ጄኔራሉ ትጥቅ አልፈታንም ፍቱ ያለንም አካል የለም አሉ፣ አጋቾቹ 20 ሚሊዮን ብር ተከፈላቸው፣ 150 ሺህ ዶላር የተጠየቀባት ታጋች ተለቀቀች፣ ቲክቶከሩ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ ግዜያዊ አስተዳደሩ ቅጥረኛ ታጣቂ የለም ሲል አስተባበለ፣ በረከት ስምኦን ከአገር ወጣ፣

Loading 1 comment...