የመፈንቅለ መንግስት ሙከራው ከሸፈ፣የአማራ ፋኖ በወሎ የክተት አዋጅ አወጀ፣ የኦህዴድ ዛፍ ተቆረጠ፣ Zewdu Show 27/06/24

Streamed on:
273

የኦህዴድ ዛፍ ተቆረጠ፣ የአማራ ፋኖ በወሎ የክተት አዋጅ አወጀ፣ ህወሓት ፈቃድ ተሰጠው፣ በመላው ጎጃም የትራንስፖርት እገዳ ተጣለ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሚንስራቸው ከስልጣናቸው አባረሩ፣ ኦፌኮ የጭፍጨፋ መግለጫ ሰጠ፣ እናቱ የተመታችበት ልጅ አባቱን ገደለ፣ አደም ፍራህ ጅቡቲ ገቡ፣ መኪና የሰረቀችው ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተባት፣ የኬንያው ፕሬዚዳንት በመጨረሻ እጃቸውን ሰጡ፣ የቦሊቪያ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራው ከሸፈ፣

Loading 2 comments...