ህወሓት ለሁለት ተከፈለ፣ የጉማ አዋርድ ሽልማት ተሰረቀ፣ የሙስና ቦርዱ በሌብነት ተያዘ፣ የፖሊስ ኮምሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ ከሚመሩዋቸው ጋር ተደመሰሱ፣

Streamed on:
347

የፖሊስ አዛዡ ከነአጃቢያቸው እርምጃ ተወሰደባቸው፣ የፀጥታ ኃላፊው በጥይት ቆስለው ሆስፒታል ገቡ፣ የነፃነት ትግሉ በግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ አይደለም ተባለ፣ የፖሊስ ኮምሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ ከሚመሩዋቸው ጋር ተደመሰሱ፣ የሟቾቹ ቁጥር ጨመረ፣ ዳሌ ለመጨመር መድኃኒት የወሰዱ ሴቶች ችግር ውስጥ ገቡ፣ የጉማ አዋርድ ሽልማት ተሰረቀ፣ የሙስና ቦርዱ በሌብነት ተያዘ፣ ከንቲባውና ቤተ ክርስቲያኒቷ ሊደራደሩ ነው፣ ህወሓት ለሁለት ተከፈለ፣ በ24 ሰአት ውስጥ 81 ሚሊዮን ዶላር ተሰበሰበ፣ ካምፖኒው 202 ሚሊዮን ዶላር ተቀጣ፣ ሃማስና ፋታህ ታረቁ፣

Loading comments...