የትግራይ ክፍፍሉ የተፈጠረው በሙስና መሆኑን ተጋለጠ፣የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦችላይ ዱላ ቀረሽ ግምገማ ተካሄደ

Streamed on:
243

የትግራይ ክፍፍሉ የተፈጠረው በሙስና መሆኑን ተጋለጠ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፍ ኃይል ገነባ፣ የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦች ላይ ዱላ ቀረሽ ግምገማ ተካሄደ፣ በደብረብረሃን ቅርብ ርቀት ላይ ታላቅ ጀብዱ እተፈፀመ ነው፣ 87 በመቶ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና ወደቁ፣ አይ ኤም ፍ ለኢትዮጵያ ብድር አፀደቀ፣ አዲስ አበባ የንግድ ድርጅቶች ጭር አሉ፣ የፋሲል ቤተ መንግሥት እድሳት ተጀመረለት፣ በባህርዳር ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋረጠ፣ ቱርክ ለመካከለኛው ምስራቅ አገራት አደጋ ነች ተባለ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 30/07/24

Loading comments...