አላማችን ብልፅግናን ማረጋገጥ አካሄዳችን ድሃ ተኮር ነው፣ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ ትእዛዝ ተሰጠ፣ 01/08/24

Streamed on:
295

አላማችን ብልፅግናን ማረጋገጥ አካሄዳችን ድሃ ተኮር ነው አሉ፣ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ ትእዛዝ ተሰጠ፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን 11.5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች፣ የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ፣ ፖለቲከኛው ከእስር ተፈቱ፣ የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው በፓርላማው ተቃውሞ ገጠመው፣ በመቀሌ ከተማ የደህንነት ካሜራዎች ተገጠሙ፣ ትግራይ በሁለት ቡድን በተከፈለ ገዥዎች መታመስዋ ይቁም ተባለ፣ የፀጥታው ምክር ቤት አስጠነቀቀ፣ በአሜሪካ ሙስሊም ጠል እንቅስቃሴ ጨመረ፣ አሜሪካ በሃማሱ መሪ ግድያ የለሁበትም አለች፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 01/08/24

Loading comments...