በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘቤን ከባንክ ተዘረፍኩ አሉ፣ጌታቸው በህወሓት ስብስብ ላይ አልሳተፍም አሉ፣ኤርሚያስ የመንግሥት ስራ ግራ አጋብቶኛል አሉ

Streamed on:
280

ባህርዳር ከተማ የቦንብ ጥቃቶች ተፈፀሙ፣ ኤርሚያስ አመልጋ የመንግሥት ስራ ግራ አጋብቶኛል አሉ፣ ኢትዮጵያዊቷ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘቤን ከባንክ ተዘረፍኩ አሉ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሹመት ሰጡ፣ የፖርቲው ዋና ፀሐፊ በቃኝ አሉ ከፖርቲውም ለቀቁ፣ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ስብስብ ላይ አልሳተፍም አሉ፣ በመቀሌ የኮሪደር ልማት ሊጀመር ነው፣ የዩንቨርስቲ መምህራን ቅሬታ አሰሙ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ተወቀሰ፣ ተቃዋሚ ፖርቲዎች የኤርትራን መንግስት ለመጣል ተስማሙ፣ ባሏን ለወሰቢ ገንዘብ የምታስከፍለዋ ሴት ተከሰሰች፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 09/08/24

Loading comments...