ህወሓት በምርጫ ቦርድ እውቅና ተሰጠው ጌታቸው ረዳ ህገ ወጥ ነው አሉ፣ዘንባባ የገጨው አሽከርካሪ 347 ሺህ ብር ተቀጣ፣ እጅግ ግዙፋ የፋኖ ኃይል ተመረቀ

Streamed on:
327

የመንግስት ከፍተኛ ኮምሽነር በፋኖ ተማረከ፣ የጎንደር ፋኖ ከፍተኛ ድሎችን ተጎናፀፈ፣ እጅግ ግዙፋ የፋኖ ኃይል ተመረቀ፣ በወሎ ትንቅንቁ ቀጥሏል፣ በጎጃም ላልተወሰነ ጊዜ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ታገደ፣ ኢትዮጵያ በማራቶን ክብረወሰን ሰበረች፣ ዘንባባ የገጨው አሽከርካሪ 347 ሺህ ብር ተቀጣ፣ ህወሓት በምርጫ ቦርድ እውቅና ተሰጠው ጌታቸው ረዳ ህገ ወጥ ነው አሉ፣ ከቢሸፍቱ 2 500 አባወራዎች ሊፈናቀሉ ነው፣ ኢትዮጵያ እና ሱማሊያ በቱርክየ ሊወያዩ ነው፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 10/08/24

Loading comments...