ውሻ ያረደው በቁጥጥር ስር ዋለ፣ በአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ተመሰረተ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ጉባዔው እንዲቀር ተማፀኑ፣

Streamed on:
284

በአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ተመሰረተ፣ መላው ጎጃም ለትግል እንዲነሳ ትእዛዝ ተሰጠ፣ ኃኪሙ ፋኖን አክመሃል ተብለው ታሰሩ፣ የህወሓት ጉባኤ እውቅና አይሰጠውም ተባለ፣ ውሻ ያረደው በቁጥጥር ስር ዋለ፣ የዋሸው የመንግስት ሹም ታሰረ፣ ዶክተሩ በአስቸኳይ ኃላፊነታቸውን ይልቀቁ ተባለ ፣ 5 ሺህ ሊትር ወተት ተደፋ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ጉባዔው እንዲቀር ተማፀኑ፣ አትሌቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ማእረግ ተሰጠው፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 13/08/24

Loading comments...