ቀጥታ ከግንባር፡-የመቶ ተራራዎች ዘመቻ እና ዉጤቱ/ባህርዳር መራዊ ዱርቤቴ ዳንግላ አዲስ ቅዳም ገርጨጭ አዴት ሞጣ እለታዊ መረጃ

1 year ago
312

በዛሬው ዕለት ማለትም 09/12/2016ዓም በአብዛኛ በጎጃም አካባቢዎች ከፍተኛ የሆነ ጦርነት በፋኖ እና በወራሪው ሰራዊት እየተደረገ ይገኛል ።ጦርነት ከሚያኬሄዱ ክፍለ ጦሮች መካከል በ3ኛ ክ/ጦር; በዳንግላ፣በአዲስ ቅዳም ፣በስከላ፣ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል ።እንዲሁም በ2ክ/ጦር ;ጎንጂቁለላ፣ምጣ እና አከባቢው ሲሆን በ1ኛ ክ/ጦ ; መራይ፣ ገርጨጭ ፣አዴት አከባቢ ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ነው የአማራ ፋኖ በጎጃም የመቶ ተራራዎች ዘመቻን እየተገበረ ይገኛል ።ጠላትም ከሚገባው በላይ አንገቱን እየደፋ ይገኛል

Loading comments...