ኤርትራ ጦሯን ወደ ትግራይ አስጠጋች፣ በመርጦለማሪያም ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ታጋቾችን ለማስለቀቅ የሄዱት ታገቱ፣ የፌዴራል 4 ሚሊዮን ድሮን ታዘዘ

Streamed on:
1.06K

ኤርትራ ጦሯን ወደ ትግራይ አስጠጋች፣የመንግሥት ሹሞች ከነቤተሰቦቻቸው ለቀው ወጡ፣ በመራዊ የኮንክሪት ምሽግ በፋኖ ተደረመሰ፣ በመርጦለማሪያም ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነውና በሰቆጣ አስደንጋጭ ኦፕሬሽን ተፈፀመ፣ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ዘይት ተላከ፣ ረጅሙ ሰው የ4 ሚሊዮን ብር መኪና ተሸለመ፣ ታጋቾችን ለማስለቀቅ የሄዱት ታገቱ፣ በፖርቹጋል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የፈረንሳይ ጦር ካምፑን ለቆ ወጣ፣ ቱርክ የተናጠል ውይይት ልታደርግ ነው፣ የፌዴራል 4 ሚሊዮን ድሮን ታዘዘ በዘውዱ ሾው Zewdu Show 20/09/24

Loading comments...