ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 21/2017የብልጽግና ጥብቅ ወታደራዊ ግምገማ፤300 ሠራዊት ጉዳት ያሰተናገደበት ከባድ ውጊያ፤ ፋኖ የተቀጣጣይ ፈንጅ ምርምር ማዕከል አቋቋመ

11 months ago
13

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...