ኤርትራ በዛላምበሳ ከፍተኛ ወታደራዊ ግንባታ አካሄደች፣ኦነግ የሽግግር መንግስቱን ምክረ ኃሳብ አልቀበለውም አለ፣

Streamed on:
41

http://www.youtube.com/@ZemenTVZewduShow3
ኦነግ የሽግግር መንግስቱን ምክረ ኃሳብ አልቀበለውም አለ፣ ፋኖ በቋሪት ታላቅ ታሪክ ሰራ፣ ፕሬዚዳንቱ እኔ ነኝ ማህተቡም በእጄ ነው፣ 83 ዓመታትን ያስቆጠረው VOA ተዘጋ፣ የምክር ቤቱ ፍርድ ቤት ቀረቡ፣ የትግራይ እስረኞች በኤርትራ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ገቡ፣ ተጋሩዎች ህወሓትን ከሚያጠፋልን ኃይል ጋር እንሰለፋለን አሉ፣ ሚስቱን በእሳት ያያዘው ክስ ተመሰረተበት፣ ኤርትራ በዛላምበሳ ከፍተኛ ወታደራዊ ግንባታ አካሄደች፣ በዘውዱ ሾው Zewdu show የቀጥታ ዝግጅት

ቤተሰብ❤️ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
ለወቅታዊ መረጃዎች የዘውዱ ሾውን ዩቲዩብ ሰብስክራብ ያድርጉ
👉http://www.youtube.com/@ZemenTVZewduShow3
የዘውዱ ሾው አባል ለመሆን ይህ ሊንክ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
👉 https://www.youtube.com/channel/UCGXYTN19tOnGk49fDOYJEzA/join
የዘውዱ ሾው ዌብሳይትን ይጎብኙ👉https://www.zewdushowmedia.com/ @ZewduShow

#seifufantahunshow #SeifuFantahun #SeifuonEBS
#Zewdushow #ESANtv #anchormedia #derenews
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti

Loading comments...