መንግሥት ኤርትራ በገንዘብ የማይተመን ብዙ ጉድ አለባት አለ፣መንግስታት ከኤርትራ ጋር የቃላት ጦርነት ውስጥ አልገባንም 060625

Streamed on:
58

ፋኖ የመከላከያ ኃይሉን በታትነዋል አለ፣ መንግሥት ኤርትራ በገንዘብ የማይተመን ብዙ ጉድ አለባት አለ፣ የመንግስት ሰራተኛው ደሞዝ መነሻ 4,800 ሆኗል ሚስ ወርልድ አምባሳደር ሆነች፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሃኪሞቹ የደሞዝ ጥያቄ አጣጣሉት፣ ምርጫ ቦርድ ችግር አለ ብየ ዝግጅቴን አላቆምም አለ፣ የቀጣዩ የመንግስት በጀት ሁለት ትሪሊዮን መጠጋቱ ጉድ አስባለ፣ መንግስታት ከኤርትራ ጋር የቃላት ጦርነት ውስጥ አልገባንም አለ፣ የ1446ኛው የዒድ አል-እድሃ አረፋ በአል በታላቅ ሁኔታ ተከበረ፣

Loading comments...