የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር ራንቦ ክፍለጦር

2 months ago
2.15K

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር ራንቦ ክፍለጦር በተሰማራችበት የይፋት አውራጃ ቀወት ወረዳ በኩሪብሪ ቀበሌ ቀጠና ህዝበ ክርስቲያኑ ዓመታዊ የቅዱስ ሚካኤል በዓልን በደማቅ ሁኔታ ከሰራዊቱ ጋር አከበረ!

Loading comments...