NEW ህዝቡ ለጠቃውሞ ገንፍሎ ወጣ በቃ አለ፣የአስተዳዳሪው ወንድም በታጣቂዎች ህይወቱን አጣ፣ዓይነ ስውራን ማየት ሊችሉ ነው፣የኮምሽኑ ሪፖርተር ታገደ፣260725

1 month ago
34

ህዝቡ ለጠቃውሞ ገንፍሎ ወጣ በቃ አለ፣ የአስተዳዳሪው ወንድም በታጣቂዎች ህይወቱን አጣ፣የኮምሽኑ ሪፖርተር ታገደ፣ በጎንደር በቦንብ በደረሰ ጥቃት ሰዎች ሞቱ፣ የቅዱስ ገብርኤል በአል በታላቅ ሁኔታ ተከበረ፣ በትግራይ ወጣቱ ክልሉን እየለቀቀ ነው፣ የሪፐብሊካን ጋርድ ከነሙሉ ትጥቁ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ዓይነ ስውራን ማየት ሊችሉ ነው፣

Loading comments...