12/10/25 የአሜሪካ ህዝብ እንደራሴ የአብይን መንግስት በጽኑ አስጠነቀቁ !!

Streamed on:
4.27K

- በአለም አቀፍ የማግኒትስኪ የሰብአዊ መብቶች ተጠያቂነት ህግ ላይ የተመሰረተው - በቅርብ ጊዜ የቢቢሲ እና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግኝቶችን፣ የጅምላ አስገድዶ መድፈርን፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያዎችን እና በመላው የኢትዮጵያ የአማራ ክልል የአምልኮ ቦታዎች ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን ጨምሮ የአብይ መግስት ተጠያቂ ነው እርምጃ እንወስዳለን !!

Loading 5 comments...