አማላጃችን ማነው!??? | ከማንስ ነው የምንማለደው!?? እንዴት እና ለምንስ ነው መማለድ ያለብን? | ከክፍል 1 የቀጠለ | መታየት ያለበት ፕሮግራም

2 months ago
2

"የሁልጊዜም ምላሻችን የሚሆነው ይህ ነው!!" ዳንኤል አይነኩሉ (መ/ር) ይህ መሰናዶ ስለ መላእክት እና ቅዱሳን የማማለድ ስልጣን እንዲሁም ስለ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም የማማለድ ስልጣን ሰፊ ማብራሪያን ይዟል።

ንስር - አምባ ሚዲያ
እያንዳንዱ ቃል ትርጓሜ እና ትህትና ያለው እንዲሁ የአንድነት አስተዋፅኦ ይወክላል።
ንስር (Nisir) or eagle in English፡ ከፍ ብሎ የሚበር ወፍ ሲሆን በጣም ጠንካራ እና ነገሮችን ከዕርቀት ማየት የሚችል ነው። ስለሆነም የእርሱ አይነት በተለምዶ የኃይል፣ የክብር፣ የነፃነት እና የአዋቂነት ምልክት ፣ በብሔራዊ እና ታሪካዊ እውነታ የተያያዘ ፤ ከፍ ያለ አሳብ፣ ቁልፍ ዓላማ ያለው አካልን / ሰው ይወከላል።
አምባ፡ ከፍ ያለ ተራራ፣ በአቅራቢያው ምድር በከፍታ የሚቆጠር የተለየ ተራራ ነው። የሚወከለው ግርማ፣ ከፍ ከፍነት፣ የተሻለ ሃሳብ እና ግምት ያለው ልዮ ደረጃ ልዩነት ነው።
ንስር - አምባ የተባለው ስም የኃይል፣ የነፃነት፣ የጥበብ፣ የታላቅ አሳብ እና የታሪክ ቅርሶች የተዋሃዱበት መሰናክል ነው፤ ጥበበኛነትን የሚወክል፣ መብራትን እና አስተዋፅኦን የሚሰጥ ምንጭ ሲሆን በተጨማሪም የመንፈሳዊ ውህደት፣ የማህበረሰብ ታሪክ፣ የተፈጥሮ ውበት እና የማኅበራዊ ምስጢር ዝርዝር ተወዳጅ ከፍ ያለ አቀማመጥ ያለው ይሆናል ።
ስለዚህ የእኛም የሚዲያ መርሃ ግብራችን ከፍታ ያለው፡በብሔራዊ እና ታሪካዊ እውነታ የተያያዘ ፤ ሁሉንም አካል በአክብሮት ማየት የሚችል ፤ አነስተኛነትን የሚያከብር፣ አንደኛነትን የሚወክል፣አስተማሪ ና ከፍ ያለ አሳብ፣ ቁልፍ ዓላማ ያለው እና ርቀት የሚመለከት ነው።
የቻናላችን አስተዋፅኦ
የታላቅ አሳብ መጀመሪያ፣ ከፍ ያለ እይታና ልዩ ዕውቀት፣ የታሪክ፣ የፍቅር፣ የትምህርት እና የዕውቀት አቀራረብን አጉልቶ የሚያቀርብ ነው።

#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Loading comments...