12/15/25 የብልጽግና ካድሬ የፋኖ አንድ መሆን እጅግ አሳስቦታል !! የብር አቅም ዛሬም አሽቆለቆለ !! አሜሪካ ያነሳችሁ ከለላ ምንድን ነው?

Streamed on:
2.9K

በቅርቡ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው 11ኛዉ ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ላይ፣ የኢትዮጵያ ብር በዶላር ላይ በሁለት ወራት ውስጥ ከ11 በመቶ በላይ ተዳክሞ፣ የምንዛሪ ተመኑ 1መቶ54 ብር መድረሱን ካፒታል ጋዜጣ መዘገቡ ይታወሳል።

Loading 3 comments...