የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አደጋ ውስጥ ነች፣ አባቶችም ምእመናንም ዝምታ ለምን መረጡ? Zewdu Show በዘውዱ ሾው 090126

Streamed on:
33

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አደጋ ውስጥ ነች፣ አባቶችም ምእመናንም ዝምታ ለምን መረጡ? የደህንነት ሰዎቹ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ፣ የሰራዊቱ አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ፣ በሀዋሳ የእሳት ቃጠሎ ጉዳት አደረሰ፣ በአመራሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ፣ በቀጣይ ገናን በአስብ እናከብራለን፣ ሞደሊስቷ እራስዋን አላጠፋችም ተባለ፣ የጄኔራሉ ሐውልት ተደረመሰ፣ Zewdu show 090126 በዘውዱ ሾው

Loading comments...