የጃዋር ጉዳይ !! ኤርትራ የላከችው ጦር መሳሪያ ለፋኖ ሳይደርስ ፖሊስ ይዞታል bbc እንድዘገበው !! እና ሌሎች ጉዳዮች ከአበበ በለው ጋር

Streamed on:
3.43K

"ይሄኛው ፕሮፓጋንዳ ከኔ ባለፈ የሌሎች ሀገራት ተቋማትን የነካካ ነው። አላማውም ከነዚህ ሀገራት እና ተቋማቶቻቸው ጋር ያለኝን መልካም ግንኙነት ማሻከር ነው። ስለሆነም የህግ አማካሪዎቼ ከተጠቀሱት ሀገራት አካላት ጋር በመቀናጀት አስፈላጊውን ምርመራና ህጋዊ እርምጃ እንዲወስዱ ፈቅጃለሁ" ጃዋር መሃመድ

Loading 5 comments...